ዘፍጥረት 17:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 አብራም ዕድሜው 99 ዓመት ሲሆን ይሖዋ ተገለጠለትና እንዲህ አለው፦ “እኔ ሁሉን ቻይ አምላክ ነኝ። በፊቴ ተመላለስ፤ እንከን* የሌለብህ መሆንህንም አስመሥክር። ዘፍጥረት 24:40 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 40 እሱም እንዲህ አለኝ፦ ‘አካሄዴን በፊቱ ያደረግኩት+ ይሖዋ መልአኩን ከአንተ ጋር ይልካል፤+ ጉዞህን ያሳካልሃል፤ አንተም ከቤተሰቦቼና ከአባቴ ቤት+ ለልጄ ሚስት ታመጣለታለህ።
17 አብራም ዕድሜው 99 ዓመት ሲሆን ይሖዋ ተገለጠለትና እንዲህ አለው፦ “እኔ ሁሉን ቻይ አምላክ ነኝ። በፊቴ ተመላለስ፤ እንከን* የሌለብህ መሆንህንም አስመሥክር።
40 እሱም እንዲህ አለኝ፦ ‘አካሄዴን በፊቱ ያደረግኩት+ ይሖዋ መልአኩን ከአንተ ጋር ይልካል፤+ ጉዞህን ያሳካልሃል፤ አንተም ከቤተሰቦቼና ከአባቴ ቤት+ ለልጄ ሚስት ታመጣለታለህ።