-
ዘኁልቁ 24:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 አየዋለሁ፣ አሁን ግን አይደለም፤
እመለከተዋለሁ፣ በቅርቡ ግን አይደለም።
-
-
2 ሳሙኤል 2:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ከዚያም የይሁዳ ሰዎች መጥተው በዚያ ዳዊትን በይሁዳ ቤት ላይ ንጉሥ አድርገው ቀቡት።+
ለዳዊትም “ሳኦልን የቀበሩት የኢያቢስጊልያድ ሰዎች ናቸው” ብለው ነገሩት።
-