-
ዘፍጥረት 37:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 በኋላም ዮሴፍ ሕልም አለመ፤ ሕልሙንም ለወንድሞቹ ነገራቸው፤+ እነሱም እሱን የሚጠሉበት ተጨማሪ ምክንያት አገኙ።
-
-
ዘፍጥረት 37:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ወንድሞቹም “በእኛ ላይ ንጉሥ ልትሆንና ልትገዛን ታስባለህ ማለት ነው?” አሉት።+ በመሆኑም ያየው ሕልምና የተናገረው ነገር እሱን ይበልጥ እንዲጠሉት አደረጋቸው።
-