ዘፍጥረት 1:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ከዚያም አምላክ ጠፈርን ሠራ፤ ከጠፈሩ በታች ያሉትንም ውኃዎች ከጠፈሩ በላይ ካሉት ውኃዎች ለየ።+ እንዳለውም ሆነ። ዘፍጥረት 8:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የጥልቁ ውኃ ምንጮችና የሰማያት የውኃ በሮች ተደፈኑ፤ በመሆኑም ከሰማያት የሚወርደው ዝናብ መዝነቡን አቆመ።*+