-
ዘፍጥረት 7:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ውኃው ከተራሮቹ በላይ 15 ክንድ* ያህል ከፍ አለ።
-
-
ዘፍጥረት 8:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ከዚያም ውኃው ቀስ በቀስ ከምድር ላይ እየቀነሰ ሄደ። ከ150 ቀናት በኋላም ውኃው ጎደለ።
-