ዘፍጥረት 1:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ከዚያም አምላክ “ብዙ ተባዙ፤ የባሕሩንም ውኃ ሙሉት፤+ የሚበርሩ ፍጥረታትም በምድር ላይ ይብዙ” ብሎ ባረካቸው።