መዝሙር 136:7, 8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ታላላቅ ብርሃናትን ሠራ፤+ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና፤ 8 ፀሐይ በቀን እንዲያይል* አደረገ፤+ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና፤