መሳፍንት 1:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 እስራኤላውያንም እያየሉ በሄዱ ጊዜ ከነአናውያንን የግዳጅ ሥራ እንዲሠሩ አስገደዷቸው+ እንጂ ሙሉ በሙሉ አላባረሯቸውም።+