1 ዜና መዋዕል 1:5-7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 የያፌት ወንዶች ልጆች ጎሜር፣ ማጎግ፣ ማዳይ፣ ያዋን፣ ቱባል፣+ መሼቅ+ እና ቲራስ+ ነበሩ። 6 የጎሜር ወንዶች ልጆች አሽከናዝ፣ ሪፋት እና ቶጋርማ+ ነበሩ። 7 የያዋን ወንዶች ልጆች ኤሊሻ፣ ተርሴስ፣ ኪቲም እና ሮዳኒም ነበሩ።
5 የያፌት ወንዶች ልጆች ጎሜር፣ ማጎግ፣ ማዳይ፣ ያዋን፣ ቱባል፣+ መሼቅ+ እና ቲራስ+ ነበሩ። 6 የጎሜር ወንዶች ልጆች አሽከናዝ፣ ሪፋት እና ቶጋርማ+ ነበሩ። 7 የያዋን ወንዶች ልጆች ኤሊሻ፣ ተርሴስ፣ ኪቲም እና ሮዳኒም ነበሩ።