ሚክያስ 5:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እነሱ የአሦርን ምድር በሰይፍ ይቀጣሉ፤+የናምሩድንም+ ምድር መግቢያዎች ይቆጣጠራሉ። አሦራዊው ምድራችንን ሲወርና ክልላችንን ሲረግጥእሱ ይታደገናል።+