-
ዘፍጥረት 9:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 እናንተ ግን ብዙ ተባዙ፤ ቁጥራችሁም በምድር ላይ እጅግ ይጨምር፤ ደግሞም ተባዙ።”+
-
-
ዘፍጥረት 9:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 የኖኅ ወንዶች ልጆች እነዚህ ሦስቱ ነበሩ፤ የምድር ሕዝብ ሁሉ የተገኘው ከእነሱ ሲሆን በኋላም ወደተለያየ አካባቢ ተሰራጨ።+
-