ዘፍጥረት 10:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 የኤቤር+ ወንዶች ልጆች ሁሉ ቅድመ አያትና የታላቅየው የያፌት ወንድም* የሆነው ሴምም ልጆች ወለደ። 1 ዜና መዋዕል 1:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 አርፋክስድ ሴሎምን+ ወለደ፤ ሴሎምም ኤቤርን ወለደ።