ዘፍጥረት 9:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በሕይወት የሚንቀሳቀስ እያንዳንዱ እንስሳ ምግብ ይሁናችሁ።+ የለመለመውን ተክል እንደሰጠኋችሁ ሁሉ እነዚህን በሙሉ ሰጥቻችኋለሁ።+ መዝሙር 104:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ሣርን ለከብት፣አትክልትንም ለሰው ልጆች ጥቅም ያበቅላል፤+ይህን የሚያደርገው ምድር እህል እንድታስገኝ ነው፤ የሐዋርያት ሥራ 14:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ይሁንና ለራሱ ምሥክር ከማቅረብ ወደኋላ አላለም፤+ ከሰማይ ዝናብ በማዝነብና ፍሬያማ ወቅቶችን በመስጠት+ እንዲሁም የተትረፈረፈ ምግብ በማቅረብና ልባችሁን በደስታ በመሙላት መልካም ነገር አድርጓል።”+
14 ሣርን ለከብት፣አትክልትንም ለሰው ልጆች ጥቅም ያበቅላል፤+ይህን የሚያደርገው ምድር እህል እንድታስገኝ ነው፤ የሐዋርያት ሥራ 14:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ይሁንና ለራሱ ምሥክር ከማቅረብ ወደኋላ አላለም፤+ ከሰማይ ዝናብ በማዝነብና ፍሬያማ ወቅቶችን በመስጠት+ እንዲሁም የተትረፈረፈ ምግብ በማቅረብና ልባችሁን በደስታ በመሙላት መልካም ነገር አድርጓል።”+
17 ይሁንና ለራሱ ምሥክር ከማቅረብ ወደኋላ አላለም፤+ ከሰማይ ዝናብ በማዝነብና ፍሬያማ ወቅቶችን በመስጠት+ እንዲሁም የተትረፈረፈ ምግብ በማቅረብና ልባችሁን በደስታ በመሙላት መልካም ነገር አድርጓል።”+