ዘፍጥረት 23:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ሣራም በቂርያትአርባ+ ይኸውም በከነአን ምድር+ በሚገኘው በኬብሮን+ ሞተች፤ አብርሃምም በሣራ ሞት ያዝንና ያለቅስ ጀመር።