ዘፍጥረት 13:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ሎጥም ዓይኑን አቅንቶ መላውን የዮርዳኖስ አውራጃ እስከ ዞአር+ ድረስ ተመለከተ፤+ (ይሖዋ ሰዶምንና ገሞራን ከማጥፋቱ በፊት) አካባቢው ልክ እንደ ይሖዋ የአትክልት ስፍራ፣+ ልክ እንደ ግብፅ ምድር ውኃ የጠገበ ነበር። ዘፍጥረት 13:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 አብራም በከነአን ምድር ኖረ፤ ሎጥ ግን በአውራጃው በሚገኙ ከተሞች አቅራቢያ ኖረ።+ በመጨረሻም በሰዶም አቅራቢያ ድንኳን ተከለ።
10 ሎጥም ዓይኑን አቅንቶ መላውን የዮርዳኖስ አውራጃ እስከ ዞአር+ ድረስ ተመለከተ፤+ (ይሖዋ ሰዶምንና ገሞራን ከማጥፋቱ በፊት) አካባቢው ልክ እንደ ይሖዋ የአትክልት ስፍራ፣+ ልክ እንደ ግብፅ ምድር ውኃ የጠገበ ነበር።