መዝሙር 110:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ይሖዋ “እንደ መልከጼዴቅ፣+ አንተ ለዘላለም ካህን ነህ!” ሲል ምሏል፤+ደግሞም ሐሳቡን አይለውጥም።* ዕብራውያን 6:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ከመልከጼዴቅ ጋር በሚመሳሰል ሁኔታ ለዘላለም ሊቀ ካህናት+ የሆነው ኢየሱስ+ ፈር ቀዳጅ ሆኖ ስለ እኛ ወደዚያ ገብቷል።