መዝሙር 83:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ስምህ ይሖዋ የሆነው አንተ፣+አዎ፣ አንተ ብቻ በመላው ምድር ላይ ልዑል እንደሆንክ+ ሰዎች ይወቁ። ዕብራውያን 5:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ክርስቶስም ሊቀ ካህናት በመሆን ራሱን ከፍ ከፍ አላደረገም፤+ ከዚህ ይልቅ “አንተ ልጄ ነህ፤ እኔ ዛሬ ወለድኩህ”+ ብሎ ስለ እሱ የተናገረው፣ ከፍ ከፍ አደረገው። ዕብራውያን 5:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ምክንያቱም ከመልከጼዴቅ ጋር በሚመሳሰል ሁኔታ አምላክ ሊቀ ካህናት አድርጎ ሾሞታል።+
5 ክርስቶስም ሊቀ ካህናት በመሆን ራሱን ከፍ ከፍ አላደረገም፤+ ከዚህ ይልቅ “አንተ ልጄ ነህ፤ እኔ ዛሬ ወለድኩህ”+ ብሎ ስለ እሱ የተናገረው፣ ከፍ ከፍ አደረገው።