ዕብራውያን 7:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እንግዲህ የቤተሰብ ራስ* የሆነው አብርሃም ምርጥ ከሆነው ምርኮ ላይ አንድ አሥረኛውን የሰጠው+ ይህ ሰው ምን ያህል ታላቅ እንደነበረ ተመልከቱ።