ዘዳግም 33:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 እስራኤል ሆይ፣ ደስተኛ ነህ!+ የይሖዋን ማዳን ያየ፣+እንደ አንተ ያለ ሕዝብ ማን አለ?+እሱ የሚከልል ጋሻህና+ታላቅ ሰይፍህ ነው፤ ጠላቶችህ በፊትህ ይንቀጠቀጣሉ፤+አንተም በጀርባቸው* ላይ ትራመዳለህ።” ምሳሌ 30:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 የአምላክ ቃል ሁሉ የነጠረ ነው።+ እሱ፣ መጠጊያቸው ለሚያደርጉት ሁሉ ጋሻ ነው።+
29 እስራኤል ሆይ፣ ደስተኛ ነህ!+ የይሖዋን ማዳን ያየ፣+እንደ አንተ ያለ ሕዝብ ማን አለ?+እሱ የሚከልል ጋሻህና+ታላቅ ሰይፍህ ነው፤ ጠላቶችህ በፊትህ ይንቀጠቀጣሉ፤+አንተም በጀርባቸው* ላይ ትራመዳለህ።”