-
ዘፀአት 3:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 እያንዳንዷ ሴት ከጎረቤቷና ቤቷ ካረፈችው ሴት የብርና የወርቅ ዕቃዎችን እንዲሁም ልብሶችን ትጠይቅ፤ እነዚህንም ለወንዶችና ለሴቶች ልጆቻችሁ ታደርጉላቸዋላችሁ፤ ግብፃውያኑንም ትበዘብዛላችሁ።”+
-
-
መዝሙር 105:37አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
37 ሕዝቡ ብርና ወርቅ ይዞ እንዲወጣ አደረገ፤+
ከነገዶቹም መካከል የተሰናከለ አልነበረም።
-