ዘፍጥረት 25:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከዚያም አብርሃም እስትንፋሱ ቀጥ አለ፤ ሸምግሎ፣ በሕይወቱ ረክቶና ዕድሜ ጠግቦ ሞተ፤ ወደ ወገኖቹም ተሰበሰበ።*