ገላትያ 4:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 አጋር፣ በዓረብ አገር የሚገኘውን የሲና ተራራ+ የምትወክል ሲሆን ዛሬ ካለችው ኢየሩሳሌም ጋር ትመሳሰላለች፤ ኢየሩሳሌም ከልጆቿ ጋር በባርነት ሥር ናትና።