ዘፍጥረት 7:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በአፍንጫው የሕይወት እስትንፋስ*+ የነበረው በየብስ ላይ የሚኖር ፍጡር ሁሉ ሞተ። ኢሳይያስ 42:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ሰማያትን የፈጠረውና የዘረጋው፣+ምድርንና በውስጧ ያሉትን ነገሮች ሁሉ የሠራው፣+በላይዋም ለሚኖሩ ሰዎች እስትንፋስን፣+በእሷም ላይ ለሚመላለሱ መንፈስን የሰጠው+እውነተኛው አምላክ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ የሐዋርያት ሥራ 17:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 በተጨማሪም ሕይወትንና እስትንፋስንም ሆነ ማንኛውንም ነገር ለሰው ሁሉ የሚሰጠው+ እሱ ስለሆነ የሚጎድለው ነገር ያለ ይመስል በሰው እጅ አይገለገልም።+
5 ሰማያትን የፈጠረውና የዘረጋው፣+ምድርንና በውስጧ ያሉትን ነገሮች ሁሉ የሠራው፣+በላይዋም ለሚኖሩ ሰዎች እስትንፋስን፣+በእሷም ላይ ለሚመላለሱ መንፈስን የሰጠው+እውነተኛው አምላክ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦