ዘፍጥረት 15:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በዚያ ቀን ይሖዋ እንዲህ ሲል ከአብራም ጋር ቃል ኪዳን ገባ፦+ “ከግብፅ ወንዝ አንስቶ እስከ ታላቁ የኤፍራጥስ ወንዝ+ ድረስ ያለውን ይህን ምድር ለዘርህ እሰጣለሁ፤+ መዝሙር 105:8-11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ቃል ኪዳኑን ለዘላለም፣የገባውን ቃል* እስከ ሺህ ትውልድ ያስታውሳል፤+ 9 ከአብርሃም ጋር የገባውን ቃል ኪዳን፣+ለይስሐቅም በመሐላ የገባውን ቃል አይረሳም፤+10 ቃሉን ለያዕቆብ ድንጋጌ፣ለእስራኤልም ዘላቂ ቃል ኪዳን አድርጎ አቋቋመ፤11 “የከነአንን ምድርርስትህ አድርጌ እሰጥሃለሁ” አለ።+
18 በዚያ ቀን ይሖዋ እንዲህ ሲል ከአብራም ጋር ቃል ኪዳን ገባ፦+ “ከግብፅ ወንዝ አንስቶ እስከ ታላቁ የኤፍራጥስ ወንዝ+ ድረስ ያለውን ይህን ምድር ለዘርህ እሰጣለሁ፤+
8 ቃል ኪዳኑን ለዘላለም፣የገባውን ቃል* እስከ ሺህ ትውልድ ያስታውሳል፤+ 9 ከአብርሃም ጋር የገባውን ቃል ኪዳን፣+ለይስሐቅም በመሐላ የገባውን ቃል አይረሳም፤+10 ቃሉን ለያዕቆብ ድንጋጌ፣ለእስራኤልም ዘላቂ ቃል ኪዳን አድርጎ አቋቋመ፤11 “የከነአንን ምድርርስትህ አድርጌ እሰጥሃለሁ” አለ።+