ዘፍጥረት 2:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ይሖዋ አምላክ ሰውየውን ወስዶ እንዲያለማውና እንዲንከባከበው በኤደን የአትክልት ስፍራ አስቀመጠው።+ ዘፍጥረት 3:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ይህን ካለ በኋላም የተገኘበትን መሬት እንዲያርስ፣+ ይሖዋ አምላክ አዳምን ከኤደን የአትክልት ስፍራ+ አባረረው።