-
ዘፍጥረት 16:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 በኋላም የይሖዋ መልአክ አጋርን በምድረ በዳ በሚገኝ አንድ የውኃ ምንጭ አጠገብ ማለትም ወደ ሹር+ በሚወስደው መንገድ ላይ ባለው ምንጭ አጠገብ አገኛት።
-
-
መሳፍንት 13:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 የይሖዋም መልአክ ለማኑሄና ለሚስቱ ዳግመኛ አልተገለጠላቸውም። ማኑሄ ሰውየው የይሖዋ መልአክ እንደነበር የተገነዘበው ያን ጊዜ ነበር።+
-