ዘፍጥረት 17:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ከዚያም አምላክ አብርሃምን እንዲህ አለው፦ “ሚስትህን ሦራን+ በተመለከተ ሦራ* ብለህ አትጥራት፤ ምክንያቱም ከእንግዲህ ስሟ ሣራ* ይሆናል።