ዘፍጥረት 13:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 አብራም በከነአን ምድር ኖረ፤ ሎጥ ግን በአውራጃው በሚገኙ ከተሞች አቅራቢያ ኖረ።+ በመጨረሻም በሰዶም አቅራቢያ ድንኳን ተከለ።