-
ዘፍጥረት 11:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ከዚያም ይሖዋ ሰዎች የሠሩትን ከተማና ግንብ ለማየት ወረደ።
-
-
መዝሙር 14:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ሆኖም ጥልቅ ማስተዋል ያለውና ይሖዋን የሚፈልግ ሰው ይኖር እንደሆነ ለማየት፣
ይሖዋ ከሰማይ ሆኖ ወደ ሰው ልጆች ይመለከታል።+
-