ዘፍጥረት 13:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የሰዶም ሰዎች በይሖዋ ፊት ከባድ ኃጢአት የሚፈጽሙ ክፉ ሰዎች ነበሩ።+ ዘፍጥረት 18:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ከዚያም ይሖዋ እንዲህ አለ፦ “በሰዶምና በገሞራ ላይ የሚሰማው ጩኸት በእርግጥም ታላቅ ነው፤+ ኃጢአታቸውም እጅግ ከባድ ሆኗል።+