ሉቃስ 17:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 የሎጥን ሚስት አስታውሱ።+ ዕብራውያን 10:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 “ሆኖም ጻድቅ አገልጋዬ በእምነት ይኖራል”፤+ ደግሞም “ወደኋላ ቢያፈገፍግ በእሱ ደስ አልሰኝም።”*+