ዘፍጥረት 12:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ከዚያም ይሖዋ በአብራም ሚስት በሦራ+ የተነሳ ፈርዖንንና ቤተሰቡን በታላቅ መቅሰፍት መታ። መዝሙር 105:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ማንም እንዲጨቁናቸው አልፈቀደም፤+ይልቁንም ለእነሱ ሲል ነገሥታትን ገሠጸ፤+