መዝሙር 105:14, 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ማንም እንዲጨቁናቸው አልፈቀደም፤+ይልቁንም ለእነሱ ሲል ነገሥታትን ገሠጸ፤+15 “የቀባኋቸውን አገልጋዮቼን አትንኩ፤በነቢያቴም ላይ አንዳች ክፉ ነገር አታድርጉ” አላቸው።+
14 ማንም እንዲጨቁናቸው አልፈቀደም፤+ይልቁንም ለእነሱ ሲል ነገሥታትን ገሠጸ፤+15 “የቀባኋቸውን አገልጋዮቼን አትንኩ፤በነቢያቴም ላይ አንዳች ክፉ ነገር አታድርጉ” አላቸው።+