-
ዘፍጥረት 26:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 በመሆኑም ፍልስጤማውያን የአባቱ አገልጋዮች በአብርሃም ዘመን የቆፈሯቸውን የውኃ ጉድጓዶች+ በሙሉ አፈር በመሙላት ደፈኗቸው።
-
-
ዘፍጥረት 26:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 የጌራራ እረኞች “ውኃው የእኛ ነው!” በማለት ከይስሐቅ እረኞች ጋር ጠብ አነሱ። ከእሱ ጋር ስለተጣሉም የውኃ ጉድጓዱን ስም ኤሴቅ* አለው።
-