ዘፍጥረት 24:22, 23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ግመሎቹም ጠጥተው ሲጨርሱ ሰውየው ግማሽ ሰቅል* የሚመዝን የወርቅ የአፍንጫ ቀለበት እንዲሁም አሥር ሰቅል* የሚመዝኑ ሁለት የወርቅ አምባሮች አውጥቶ ሰጣት፤ 23 እንዲህም አላት፦ “እስቲ ንገሪኝ፣ ለመሆኑ የማን ልጅ ነሽ? በአባትሽ ቤት የምናድርበት ቦታ ይኖር ይሆን?”
22 ግመሎቹም ጠጥተው ሲጨርሱ ሰውየው ግማሽ ሰቅል* የሚመዝን የወርቅ የአፍንጫ ቀለበት እንዲሁም አሥር ሰቅል* የሚመዝኑ ሁለት የወርቅ አምባሮች አውጥቶ ሰጣት፤ 23 እንዲህም አላት፦ “እስቲ ንገሪኝ፣ ለመሆኑ የማን ልጅ ነሽ? በአባትሽ ቤት የምናድርበት ቦታ ይኖር ይሆን?”