ዘፍጥረት 35:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 በኋላም የርብቃ ሞግዚት ዲቦራ+ ሞተች፤ በቤቴል አቅራቢያ በሚገኝ የባሉጥ ዛፍ ሥርም ተቀበረች። በመሆኑም ስሙን አሎንባኩት* አለው።