ዘፍጥረት 26:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከተወሰነ ጊዜ በኋላም የፍልስጤማውያን ንጉሥ አቢሜሌክ በመስኮት ወደ ውጭ ሲመለከት ይስሐቅ ለሚስቱ ለርብቃ ፍቅሩን ሲገልጽላት*+ አየ።