ዘፍጥረት 24:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 በተጨማሪም የጌታዬ ሚስት ሣራ በስተርጅናዋ ለጌታዬ ወንድ ልጅ ወልዳለታለች፤+ ጌታዬም ያለውን ሁሉ ለእሱ ይሰጠዋል።+