ዮሐንስ 8:44 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 44 እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ፤ የአባታችሁንም ፍላጎት መፈጸም ትሻላችሁ።+ እሱ በራሱ መንገድ መሄድ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ* ነፍሰ ገዳይ ነበር፤+ በእሱ ዘንድ እውነት ስለሌለ በእውነት ውስጥ ጸንቶ አልቆመም። ውሸታምና የውሸት አባት ስለሆነ ውሸት ሲናገር ከራሱ አመንጭቶ ይናገራል።+ 1 ዮሐንስ 3:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 በኃጢአት ጎዳና የሚመላለስ የዲያብሎስ ወገን ነው፤ ምክንያቱም ዲያብሎስ ከመጀመሪያው አንስቶ* ኃጢአት ሲሠራ ቆይቷል።+ የአምላክ ልጅ የተገለጠው የዲያብሎስን ሥራ ለማፍረስ* ነው።+
44 እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ፤ የአባታችሁንም ፍላጎት መፈጸም ትሻላችሁ።+ እሱ በራሱ መንገድ መሄድ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ* ነፍሰ ገዳይ ነበር፤+ በእሱ ዘንድ እውነት ስለሌለ በእውነት ውስጥ ጸንቶ አልቆመም። ውሸታምና የውሸት አባት ስለሆነ ውሸት ሲናገር ከራሱ አመንጭቶ ይናገራል።+
8 በኃጢአት ጎዳና የሚመላለስ የዲያብሎስ ወገን ነው፤ ምክንያቱም ዲያብሎስ ከመጀመሪያው አንስቶ* ኃጢአት ሲሠራ ቆይቷል።+ የአምላክ ልጅ የተገለጠው የዲያብሎስን ሥራ ለማፍረስ* ነው።+