1 ሳሙኤል 15:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ከዚያም ሳኦል አማሌቃውያንን+ ከሃዊላ+ አንስቶ በግብፅ አጠገብ እስከምትገኘው እስከ ሹር+ ድረስ መታቸው።