ዘፍጥረት 27:29, 30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ሕዝቦች ያገልግሉህ፤ ብሔራትም ይስገዱልህ። የወንድሞችህ ጌታ ሁን፤ የእናትህም ወንዶች ልጆች ይስገዱልህ።+ የሚረግሙህ ሁሉ የተረገሙ ይሁኑ፤ የሚባርኩህም ሁሉ የተባረኩ ይሁኑ።”+ 30 ይስሐቅ ያዕቆብን ባርኮ እንዳበቃና ያዕቆብ ከአባቱ ከይስሐቅ ፊት እግሩ እንደወጣ ወንድሙ ኤሳው ከአደን ተመለሰ።+ ዘዳግም 2:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሕዝቡንም እንዲህ ብለህ እዘዝ፦ “እንግዲህ በሴይር በሚኖሩት+ በወንድሞቻችሁ በኤሳው ዘሮች+ ድንበር አልፋችሁ ልትሄዱ ነው፤ እነሱም ይፈሯችኋል፤+ ቢሆንም ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጉ።
29 ሕዝቦች ያገልግሉህ፤ ብሔራትም ይስገዱልህ። የወንድሞችህ ጌታ ሁን፤ የእናትህም ወንዶች ልጆች ይስገዱልህ።+ የሚረግሙህ ሁሉ የተረገሙ ይሁኑ፤ የሚባርኩህም ሁሉ የተባረኩ ይሁኑ።”+ 30 ይስሐቅ ያዕቆብን ባርኮ እንዳበቃና ያዕቆብ ከአባቱ ከይስሐቅ ፊት እግሩ እንደወጣ ወንድሙ ኤሳው ከአደን ተመለሰ።+
4 ሕዝቡንም እንዲህ ብለህ እዘዝ፦ “እንግዲህ በሴይር በሚኖሩት+ በወንድሞቻችሁ በኤሳው ዘሮች+ ድንበር አልፋችሁ ልትሄዱ ነው፤ እነሱም ይፈሯችኋል፤+ ቢሆንም ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጉ።