ዘፍጥረት 21:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ስለዚህ በቤርሳቤህ ቃል ኪዳን ገቡ፤+ ከዚያም አቢሜሌክ ከሠራዊቱ አዛዥ ከፊኮል ጋር ሆኖ ወደ ፍልስጤማውያን+ ምድር ተመለሰ።