2 ቆሮንቶስ 11:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ሆኖም እባቡ ሔዋንን በተንኮሉ እንዳታለላት+ ሁሉ እናንተም አስተሳሰባችሁ ተበላሽቶ ለክርስቶስ ልታሳዩ የሚገባውን ቅንነትና ንጽሕና በሆነ መንገድ እንዳታጡ እፈራለሁ።+ 1 ጢሞቴዎስ 2:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በተጨማሪም አዳም አልተታለለም፤ ከዚህ ይልቅ ፈጽሞ የተታለለችውና+ ሕግ የተላለፈችው ሴቷ ናት።
3 ሆኖም እባቡ ሔዋንን በተንኮሉ እንዳታለላት+ ሁሉ እናንተም አስተሳሰባችሁ ተበላሽቶ ለክርስቶስ ልታሳዩ የሚገባውን ቅንነትና ንጽሕና በሆነ መንገድ እንዳታጡ እፈራለሁ።+