-
ዘፍጥረት 32:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ከተወሰነ ጊዜ በኋላም መልእክተኞቹ ወደ ያዕቆብ ተመልሰው በመምጣት እንዲህ አሉት፦ “ወንድምህን ኤሳውን አግኝተነው ነበር፤ እሱም ከአንተ ጋር ለመገናኘት ወደዚህ እየመጣ ነው፤ ከእሱም ጋር 400 ሰዎች አሉ።”+
-
-
ዘኁልቁ 20:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ኤዶም ግን “ክልላችንን አቋርጠህ ማለፍ አትችልም። እንዲህ ካደረግክ ወጥቼ በሰይፍ እገጥምሃለሁ” አለው።
-