-
ዘፍጥረት 31:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 በመጨረሻም ይሖዋ ያዕቆብን “ወደ አባቶችህና ወደ ዘመዶችህ አገር ተመለስ፤+ እኔም ከአንተ ጋር እሆናለሁ” አለው።
-
-
ዘኁልቁ 23:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
እሱ ያለውን አያደርገውም?
የተናገረውንስ አይፈጽመውም?+
-