ራእይ 12:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በሰማይም ጦርነት ተነሳ፦ ሚካኤልና*+ መላእክቱ ከዘንዶው ጋር ተዋጉ፤ ዘንዶውና መላእክቱም ተዋጓቸው፤ ራእይ 12:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ዘንዶውም በሴቲቱ ላይ እጅግ ተቆጥቶ የአምላክን ትእዛዛት የሚጠብቁትንና ስለ ኢየሱስ የመመሥከር ሥራ+ የተሰጣቸውን ከዘሯ+ የቀሩትን ሊዋጋ ሄደ።