ሆሴዕ 12:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ያዕቆብ ወደ አራም* ምድር ሸሸ፤+እስራኤል+ ሚስት ለማግኘት ሲል በዚያ አገለገለ፤+ሚስት ለማግኘትም ሲል በግ ጠባቂ ሆነ።+