ሉቃስ 1:46 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 46 ማርያምም እንዲህ አለች፦ “ነፍሴ ይሖዋን* ከፍ ከፍ ታደርገዋለች፤*+ ሉቃስ 1:48 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 48 ምክንያቱም የባሪያውን መዋረድ* ተመልክቷል።+ እነሆ፣ ከአሁን ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ደስተኛ ይሉኛል፤+