ዘፍጥረት 46:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 የዛብሎን+ ወንዶች ልጆች ሰሬድ፣ ኤሎን እና ያህልኤል ነበሩ።+ ዘፍጥረት 49:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 “የዛብሎን+ መኖሪያ በባሕር ዳርቻ፣ መርከቦች መልሕቅ ጥለው በሚቆሙበት ዳርቻ ይሆናል፤+ የወሰኑም ጫፍ በሲዶና አቅጣጫ ይሆናል።+ ዘዳግም 33:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ስለ ዛብሎን እንዲህ አለ፦+ “ዛብሎን ሆይ፣ በመውጣትህ ደስ ይበልህ፤አንተም ይሳኮር፣ በድንኳኖችህ ውስጥ ደስ ይበልህ።+