-
ዘፍጥረት 35:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 ከራሔል የወለዳቸው ወንዶች ልጆቹ ዮሴፍና ቢንያም ነበሩ።
-
-
ዘፍጥረት 45:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ስለሆነም ዮሴፍ ወንድሞቹን “እባካችሁ ወደ እኔ ቅረቡ” አላቸው። እነሱም ወደ እሱ ቀረቡ።
ከዚያም እንዲህ አላቸው፦ “እኔ ወደ ግብፅ የሸጣችሁኝ ወንድማችሁ ዮሴፍ ነኝ።+
-
-
ዘዳግም 33:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ስለ ዮሴፍ እንዲህ አለ፦+
-